በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት ተበረከተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡
ዛሬ በአሶሳ ከተማ በተካሄደው በዚሁ የሽልማት መርሃ ግብር ላይ 18 ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
ተሸላሚ ተማሪዎች እስከ 513 የሚደርስ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን፡፡