የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በናይጄሪያ አቻው ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ግንቦት 12፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በናይጄሪያ አቻው 1ለ 0 ተሸንፏል፡፡
ዛሬ ቡድኑ የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከናይጄሪያ አቻው ጋር አድርጓል፡፡
በጫዎታውም የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በናይጄሪ አቻው 1ለ 0 ተሸንፏል፡፡