Fana: At a Speed of Life!

በፈረንሳይ ሞንትሪዩል ቱር በተደረገ የ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣2 014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የ2022 ሞንትሪዩል ቱር በተደረገው የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡

ድርቤ እርቀቱን 3 ሰዓት ከ59 ደቂቃ 48 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው ቀዳሚ ሆና ማጠናቀቅ የቻለቸው፡፡

በትላንት ምሽቱ የ1 ሺህ 500 ሜትር  ውድድር ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት መብሪት መኮንን 2ኛ ሆና ርቀቱን መጨረሷን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.