የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ በነገው ዕለት መድፍ ይተኮሳል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ነገ የሚከበረውን የመውሊድ በዓል መክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12 ሰዓት መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በዓሉን አስመልክቶም 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው፡፡