Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት የ800 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ወርቅነሽ መለሰ እና ሀብታም ዓለሙ የሚሳተፉበት የሴቶች 800 ሜትር ማጣሪያ ውድድር ምሽት 3፡25 ላይ በቡዳፔስት ይካሄዳል፡፡

አትሌቶቹ ለፍጻሜ ለማለፍ ከየምድባቸው 1ኛ ወይም 2ኛ መውጣት ይጠበቅባቸዋል።

የማጣሪያ ውድድሩ በሶስት ምድብ ተከፍሎ እንደሚከናወን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

የፍጻሜ ውድድሩ ከነገ በስቲያ ከምሽቱ 3 ሰዓት ከ45 ላይ ይካሄዳል።

7ኛ ቀኑን በያዘው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ እስከአሁን 1 የወርቅ፣ 3 የብርና 2 የነሐስ በድምሩ ስድስት ሜዳሊያዎችን በማግኘት 6ኛ ደረጃን ይዛለች።

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.