Fana: At a Speed of Life!

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል

 

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ከጥቅምት 6 ቀን 2015ዓ.ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በመስከረም ወር ሲሸጥ በነበረው እንደሚቀጥል ነው ሚኒስቴሩ የገለፀው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.