Fana: At a Speed of Life!

ቼልሲ እና አርሰናል 2 ለ2 ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛው ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ የነበረው የአርሰናልና ቸልሲ ጨዋታ በ2 አቻ ተጠናቋል፡፡

የቼልሲን ጎሎች ኮል ፓልመር እና ሚሃየሎ ሙድሪክ ሲያስቆጥሩ ፥ ለአርሰናል ደግሞ ዴክላን ራይስ እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ የአቻ ጎሎችን አስቆጥረዋል፡፡

በተመሳሳይ በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ፥ በሜዳው ብራይተንን ያስተናገደው ማንቸስተር ሲቲ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

#football

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.