የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዶ/ር ሊያ ታደሰን ተሰናብቶ ወደ ካቢኔው ለተቀላቀሉ ሚኒስትሮች አቀባበል አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ በነበረው ስብሰባ የቀድሞ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ተሰናብቶ አዲስ ወደ ካቢኔው ለተቀላቀሉ ሚኒስትሮች አቀባበል አድርጓል።
ዶክተር መቅደስ ዳባ በ6ኛው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባ የጤና ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ይታወሳል፡፡