Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኬንያ አቻቸው ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኬንያ አቻቸው ሙሳሊያ ሙዳቫዲ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡

ውይይታቸውም በሁለትዮሽና ቀጣናዊ የጋራ ፍላጎቶች ላይ ትኩረት ያደረገ እንደነበር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.