Fana: At a Speed of Life!

ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደባርቅ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ተካሄደ።

በድጋፍ ሰልፈኞቹ ዉስጣዊ ሰላማችን በማጽናት ዉጫዊ ተጽዕኖዎችን በድል እንወጣለን፣ ሰላማችን በእያንዳንዳችን ቤት ናት፣ በክልሉ ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ እንፈልጋለን፣ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድልና ስኬት የአባቶቻችን ገድል የደገምንበት ታሪካዊ አሻራ ነዉ የሚሉና ሌሎች ለሀገራዊ ለውጡ ያላቸውን አጋርነት የገለጹባቸው መልዕክቶች መተላለፋቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ አመላክቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.