Fana: At a Speed of Life!

ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ”ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ”ጽዱ ኢትዮጵያ ”ንቅናቄን ተቀላቅለዋል።

ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የ “ጽዱ ኢትዮጵያ ” ንቅናቄን በመቀላቀል የ 10 ሺህ ብር ድጋፍ ማድረጋቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.