የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ።
ርዕሰ መስተዳደድር ሕዝበ ክርስቲያኑ የገናን በዓል ሲያከብር ለዘመናት የዘለቀውን የመደጋገፍ ባሕል እንዲያስቀጥል ጠይቀዋል።
ህዝቡ በዓሉን ሲያከብር አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ የኮቪድ -19 ወረርሺኝ መከላከያ መንገዶችን በመተግበር መሆን እንዳለበት አሳስበዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!