እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ-የሩሲያ ኤምባሲ
አዲስ አበባ ፣መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ ሲል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፏል።
የሩሲያ ኤምባሲ ለኦሮሞ ህዝብ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ለአምላክ ለሚቀርበው የምስጋና በዓል( ኢሬቻ ) እንኳን አደረሳችሁ ብሏል።
ኤምባሲው ኢሬቻ የምስጋና ፣ የይቅርታ ፣ የተስፋ እና የአንድነት በዓል ነው ሲል ገልጿል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!