የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለ3 የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ሹመት ሰጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለ3 የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ሹመት ሰጥቷል፡፡
ከኢዜማ፣ ከኢሶዴፓ እና ከጌህዴን የፖለቲካ ፓርቲዎች ለተውጣጡ ሦስት ሰዎች ነው ሹመቱ የተሰጣቸው፡፡
በዚሁ መሠረት፡-
1. አቶ ኦንጋዮ ኦዳ፥ ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፥ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ፣
2. አቶ ሎምባ ደምሴ ፥ ከኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ(ኢሶዴፓ)፥ የመንግስት የልማት ድርጅት ተቆጣጣሪ ሃላፊ እና
3. አቶ ተመስገን ፈይሳ፥ ከጌዲኦ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ጌህዴን) የክልሉ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር
ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል።
ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን