የንግድ ኢ-ሜይል ጥቃቶች መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ኢ-ሜይል ጥቃቶች ውስብስብና አስቸጋሪ ቢሆኑም መሰል ጥቃቶች እንዳያጋጥሙ ቀድመው የሚከላከሉባቸው መንገዶች አሉ፡፡
የንግድ…
የማህበራዊ ምህንድስና የሳይበር ጥቃትና መከላከያ መንገዶቹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማህበራዊ ምህንድስና ማለት የሰዎችን አመለካከትና የሰው ልጆችን መስተጋብር በመጠቀም ወይም በማታለል ሰርጾ በመግባት ሚስጥራዊ መረጃን…
ዋና ዋና የሳይበር ጥቃት ዓይነቶች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መረጃ ጠላፊዎች የግለሰቦችን ኮምፒውተር፣ የስልክ፣ የባንክ ካርድ እና ማንኛውንም በይነመረብ ላይ ያኖሩትን መረጃ በመበርበር ጥቃት ሊያደርሱ…
የቅርፅና የአገልግሎት ማሻሻያ የተደረገባቸው የኖኪያ ስልክ ቀፎች ገበያ ላይ ሊውሉ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤች ኤም ዲ ኩባንያ የቅርጽና የአገልግሎት ማሻሻያ የተደረገባቸው አዳዲስ የኖኪያ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን ለገበያ ሊያቀርን እንደሆነ አስታወቀ፡፡…
ኢሎን መስክ የመጀመሪያውን አንጎል ውስጥ የሚቀበር ቺፕ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢሊየነሩ ኢሎን መስክ የኒውራሊንክ ኩባንያ ከገመድ አልባ ቺፖች መካከል አንዱን ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው አንጎል ውስጥ በተሳካ ሁኔታ መቅበሩን…
ኢትዮጵያ በሳተላይት ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ እየገነባች ያለች ሀገር ናት – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሳተላይት ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ እየገነባች ያለች ሀገር ናት ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡…
በማህበራዊ ሚዲያ የሚላኩልን አሳሳች አጓጊ መልዕክቶችና መከላከያ መንገዶቹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሁኑ ወቅት የሳይበር ጠላፊዎች የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ገጽ ለመንጠቅ የተለያዩ አማራጮችን እየተጠቀሙ እንደሆነ ይታወቃል፡፡…
ኢትዮ ቴሌኮምና ዜድቲኢ ኩባንያ የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በጋራ ለገበያ ለማቅረብ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና ዜድቲኢ ኩባንያ የ’ዜድቲኢ ብሌድ ቨርዥን 50’ ዲዛይንን ጨምሮ የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በጋራ ለገበያ…
አፕል ቀዳሚ የስማርት ስልክ አምራችነቱን ስፍራ ከሳምሰንግ ተረከበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12 ዓመታት በሳምሰንግ ተይዞ የቆየውን ዓለም አቀፍ የስማርት ስልክ አምራችነትን የቀዳሚነት ደረጃ አፕል ኩባንያ ተረከበ።…