Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

fananews

በአርሲ ዞን 354 ሺህ ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም ይለማል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ ዞን በመኸር እርሻ 354 ሺህ ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እርሻ እንደሚለማ የዞኑ ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ 590 ሺህ ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ 354 ሺህ ሄክታሩ በክላስተር የሚለማው ተብሏል፡፡…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ባለፉት ጥቂት ቀናት ያስመዘገበው ድል የሚደነቅ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕግ ማስከበር ተልዕኮው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ባለፉት ጥቂት ቀናት ያስመዘገበው ድል የሚደነቅ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ሠራዊቱ ትናንት ምሽት በአዲግራት ዙሪያ…

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ማለዳ የህወሓትን ጁንታ ሃይል ድል አድርጎ የአዲግራት ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው…

በፀሎት መርሐ ግብሩ የታየው ትብብርና ትጋት የሀገሪቱን ችግር ለማስወገድ ትልቅ ኃይል ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአንድ ወር በተከናወነው ፀሎት መርሐ ግብር የታየው ትብብርና ትጋት የሀገሪቱን ችግር ለዘለቄታው ለማስወገድ ከተጠቀምንበት ትልቅ ኃይል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ…

የህዳሴ ግድብ በመጪው ክረምት ውሃ ለመያዝ የሚያስችለው ከፍታ ላይ ሰኔ ወር መጨረሻ እንዲደርስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የግንባታ ቦታ የሚመለከታቸው የመንግስት፣ የተቋራጮችና አማካሪዎች የስራ ሀላፊዎች ጋር የስራ ግምገማና ጉብኝት ማድረጋቸውን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። ዶክተር…

አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ የ411 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም /አይ ኤም ኤፍ/ ለኢትዮጵያ የ411 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ድጋፍ አፀደቀ። የተቋሙ ቦርድ ያፀደቀው ድጋፍ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚውል ነው ተብሏል። የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ቦርድ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 286 ግለሰቦች መካከል ነው ሁለቱ የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠው ብለዋል የጤና ሚኒስትር…