Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በአውሮፓ ዋንጫ ቼክ ስኮትላንድን አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 4 አንድ ጨዋታ ማምሻውን ተካሂዷል፡፡ ስኮትላንድን ከቼክ ሪፐብሊክ ባገናኘው ጨዋታ ቼክ ሪፐብሊክ ድል ቀንቷታል፡፡ ጨዋታውን ቼክ 2 ለ 0 ስታሸንፍ ሺክ ሁለቱንም የድል ጎሎች አስቆጥሯል፡፡ ውድድሩ ባለፈው ዓርብ የተጀመረ ሲሆን፥ ከምድብ 1 እስከ 3 ያሉ ቡድኖች የመጀመሪያ ጨዋታዎቻቸውን አድርገዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
Read More...

የኢትዮጵያ የብስክሌት ሻምፒዮና ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ያዘጋጀው የ2013 ዓ.ም ዓመታዊ የኢትዮጵያ ብስክሌት ሻምፒዮና በሞጆ ከተማ ተጀምሯል ። በውድድሩ ከአምስት ክልሎችና ከሁለት ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ ከ70 በላይ ስፖርተኞች ተሳትፈዋል ። ዛሬ በመክፈቻው በተካሄደ የሴቶች 10 ኪሎ ሜትር የግል ክሮኖ (የሰዓት ሙከራ) ውድድር ፅጌ አበራ…

በአውሮፓ ዋንጫ ዌልስ እና ስዊዘርላንድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ አንድ ጨዋታ አስተናግዷል፡፡ በአዘርባጃን ባኩ ከተማ የተካሄደው ጨዋታ በምድብ 1 የተደለደሉት ዌልስ እና ስዊዘርላንድን አገናኝቷል፡፡ ጨዋታው አንድ አቻ ሲጠናቀቅ ሙር ለዌልስ እንዲሁም ኢምቦሎ ለስዊዘርላንድ ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡ ውድድሩ ትናንት ምሽት ሲጀመር በምድቡ ሮም ላይ ቱርክ…

በዞን ደረጃ የተዘጋጀው ታላቁ ሩጫ በወላይታ ተካሄድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በዞን ደረጃ የተዘጋጀው ታላቁ ሩጫ በወላይታ ለወላይታ 6ኛው ዙር "ስፖርት ለሁለንተናዊ ብልፅግና"በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው። የደቡብ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ብሩክ ቡናሮ፥ ከዚህ ቀደም ስፖርት ውድድር ተኮር ብቻ ሆነው መቆየቱን ገልፀው የስፖርት ፍኖተ ካርታ በማርቀቅ…

ኢንተርናሽናል ዳኛ አቶ ጌታቸው ባደረባቸው ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለረጅም አመታት ያገለገሉት አቶ ጌታቸው ተከስተ (ቀስቶ) ባደረባቸው ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ ጌታቸው ተከስተ  በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሰኔ 2 ቀን  2013ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጥቅምት 21 ቀን 1992 ዓ.ም እስከ ጥር 30…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓለም ክብረወሰን ሰበረች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ 10ሺህ ሜትር የሴቶች አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዘገበች፡፡ ከሶስት ቀን በፊት በሲፈን ሀሰን የተመዘገበውን ሪከርድ በማሻሻል ሪከርድ ያስመዘገበቸው፡፡ 29 ደቂቃ 6 ሰከንድ 82 ማክሮ ሰክንድ በሲፈን ሀሰን ተይዞ የነበረውን ሪከርድ በ29 ዲቂቃ 01 ሰከንድ…