Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አምብሮ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድኖች ትጥቅ ማቅረብ የሚያስችለውን ስምምነት አራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምብሮ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ለኢትዮጵያ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድኖች ትጥቅል ለማቅረብ የሚስችለውን ስምምነት ለአራት ዓመታት አራዘመ። አምብሮ ከፈረንጆቹ 2019 ጀምሮ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ይፋዊ የቴክኒካል ስፖንሰር በመሆን ሲሰራ ቆይቷል። በአዲሱ ስምምነት መሰረትም አምብሮ ኩባንያ ለወንዶች ፣ ሴቶች ፣ ወጣቶች እና ለታዳጊ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድኖች ሙሉ የጨዋታ ትጥቆች፣ የመለማመጃ አልባሳት እና ከሜዳ ውጭ የሚለበሱ አልባሳትን የሚያቀርብ ይሆናል። የቴክኒክ እና…
Read More...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዋልያዎቹ 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ33ኛ አፍሪካ ዋንጫ ላለፈው የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን (ዋልያዎቹ) 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ። አስተዳደሩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ላስመዘገበው ውጤት እጅግ የላቀ ክብርና አድናቆት እንዳለው ምክትል ከንቲባ አዳነች አበቤ ገልፀዋል።…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማለፋን ያረጋገጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት ። በአቀባበል ስነስርዓቱ ላይ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሰው ፣የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር ፣ም/ኮሚሽነር አቶ ዱቤ ጅሎ እና ሌሎች…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ፡፡   ብሔራዊ ቡድኑ የኒጀርና የማዳጋስካር አቻ መውጣት ተከትሎ ነው 9 ነጥብ በመያዝ የአፍሪካ ዋንጫን የተቀላለቀለው፡፡   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ከኮትዲቯር አቻው ጋር ያደረገው ጨዋታ ተቋርጧል፡፡   ጨዋታው ዳኛው ድንገት በህመም…

የአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የአትሌቶች ማህበር ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን ምርጫ ተቃወሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና አትሌቶች ማህበር የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን ምርጫ ተቃወሙ፡፡ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የአትሌቶች ማህበር ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን ምርጫ በመቃወም የአቋም መግለጫ አውጥተዋል፡፡ በዚህም ኦሎምፒክ ኮሚቴው ያካሄደው ህገ ወጥ ምርጫ ነው ብሏል፡፡ ምርጫው የአትሌቲክስ ስፖርትን…

የዋልያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ የሚወስነው ጨዋታ 10 ሰአት ላይ ይደረጋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኮቲዲቯር አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ጨዋታው ኢትዮጵያ ከስምንት አመታት በኋላ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎዋን የምትወስንበት ወሳኝ ጨዋታ ነው፡፡ ከሰአት በኋላ በሚደረገው ጨዋታ ዋልያዎቹ ከጨዋታው ነጥብ ይዘው መውጣት ከቻሉ ቀጣዩን…