Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የ2023/2024 የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የውድድር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/2024 የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የውድድር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ መርሐ ግብሩ እንዳመላከተው የፕሪሚየር ሊጉ የውድድር ሳምንት በፈረንጆቹ ነሐሴ 11 ቀን 2023 ይጀመራል፡፡ በመክፈቻው ዕለትም የእንግሊዝ እና የአውሮፓ ሻምፒዮኑ ማንቸስተር ሲቲ ከአዲስ አዳጊው በርንሌይ ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ እንዲሁም በዚሁ የመጀመሪያ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር ላይ ቼልሲ ሊቨርፑልን ይገጥማል፡፡ በተጨማሪም አርሰናል ኖቲንግሃም ፎረስትን እንዲሁም ማንቼስተር ዩናይትድ ወልቭስን…
Read More...

ዋሊያዎቹ ከማላዊ ጋር ለሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ዝግጀት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ዝግጅቱ ጀምሯል። ብሄራዊ ቡድኑ በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ ቀን ልምምዱን በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ማከናወኑ ተገልጿል፡፡ በዛሬው ልምምድ መርሐ ግብር ላይ 17 ተጫዋቾች የተገኙ ሲሆን÷ ቀሪዎቹ አምስት…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ዛሬ 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ምንይሉ ወንድሙ እና ግሩም ሀጎስ ለመቻል ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡ በሌለ በኩል÷ከምሽቱ12 ሰዓት ላይ ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ መድን ጋር…

ማንቸስተር ሲቲ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ለመጀመሪያ ጊዜ አነሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቸስተር ሲቲ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ለመጀመሪያ ጊዜ አንስቷል የእንግሊዙ ማንቸስተር ሲቲ እና የጣሊያኑ ኢንተርሚላን ምሽት 4 ሰዓት ላይ በቱርኩ አታቱርክ ኦሎምፒክ ስታዲየም የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ የፔፕ ጋርዲዮላው ማንቸስተር ሲቲ ኢንተርሚላን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የአውሮፓ…

ለሀምበርቾ እግር ኳስ ቡድን 2 አውቶብሶች እና የ250 ሺህ ብር ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ከልል መንግስት ክልሉን ወክሎ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለተቀላቀለው የሀምበርቾ እግር ኳስ ቡድን የተለያዩ ማበረታቻዎችንና የእውቅና ሰርተፊኬት አበርክቷል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉ ስፖርት ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ርስቱ ይርዳ የክልሉን ስፖርት ለማሳደግ መንግስት አበክሮ እየሰራ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ቡድኖቹ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ ያደረጉት የ26ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ግቦች…

አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሩጫ ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለሜቻ ግርማ በፓሪስ ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሩጫ ውድድር  የዓለም ክብረወሰን በመስበር አሸንፏል፡፡ አትሌት ለሜቻ ርቀቱን በ7 ደቂቃ 52 ሰከንድ 11 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ክብረ ወሰን በመስበር ያሸነፈው፡፡ በዚህም በኬንያዊው አትሌት በ7 ደቂቃ 53 ሰከንድ 63 ማይክሮ ሰከንድ…