የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ጋር እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር እየመከሩ ነው።
በውይይታቸውም ኅብረቱ ከቻይና መንግስት ጋር ስለሚያካሂዳቸው የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
ከውይይቱ በኋላም የመግባቢያ ሥምምነት እንደሚፈራረሙ ተገልጿል፡፡
በዘመን በየነ እና ታደሰ ሽፈራው