Fana: At a Speed of Life!

ሰላማችንን እየጠበቅን በምርጫው ላይ መሳተፍ ይገባናል – የአፋር ህዝቦች ፓርቲ ሊቀመንበር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላማችንን እየጠበቅን በምርጫው ላይ መሳተፍ ይገባናል ሲሉ አቶ ሙሳ አደም የቀድሞው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ እና የአፋር ህዝቦች ፓርቲ ሊቀመንበር ገለጹ።
አቶ ሙሳ አደም÷ “ሀገር ለዛሬ ብቻ የምንፈልጋት አይለችምና ሕዝቡ ሰላሙን በመጠበቅ በተረጋጋ መንፈስ የሚወክለውን ፓርቲ መምረጥ ይጠበቅበታል” ሲሉ ተናግረዋል።
የምርጫው ሂደት እስካሁን ሰላማዊ መሆኑን የገለጹት አቶ ሙሳ÷ የምርጫ ካርድ የወሰዱ ዜጎች በምርጫው ላይ እየተሳተፉ መሆኑን ተመልክቻለሁ ብለዋል።
ሁላችንም የራሳችንን አስተዋፅኦ ማበርከት በምንችልበት በዚህ ምርጫ ላይ በንቃት መሳተፍ አለብን ሲሉም ጥሪ ማስተላለፋቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
May be an image of 2 people and text
23,445
People Reached
326
Engagements

+1.2x Average

Distribution Score
Boost Post
207
2 Comments
7 Shares
Like

Comment
Share
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.