የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ማህበራት ለተፈናቀይ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ማህበራት በአማራ ክልል ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ 1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረጉ።
ድጋፉ ፓሰታ ፣ መኮሮኒ ፣ብርድልብስ ፣አንሶላ ፣ፍራሽ ፣ የንጽህና መትበቂያ እና ሌሎች ቁሳቁሶች የተካተቱበት ሲሆን ፥የአዲስ አበባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በባህር ዳር በተገኙበት ለተጎጂዎች ድጋፍ መደረጉን ከአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!