Fana: At a Speed of Life!

ሉሲዎቹ የናይጀሪያ አቻቸውን ዛሬ ያስተናግዳሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሎምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከናይጀሪያ አቻው ጋር በዛሬው እለት ጨዋታውን ያከናውናል፡፡

ሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ቀን 9:30 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚካሄድ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ሉሲዎቹ ለማጣሪያ ጨዋታው ላለፉት ስድስት ቀናት አካላዊ እና ስነ ልቦናዊ ዝግጅት ሲያደርጉ መቆየታቸው የሚታወስ  ነው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.