Fana: At a Speed of Life!

የአየር መንገዱ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል-1 ከነገ ጀምሮ ክፍት ይሆናል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል-1 ከነገ ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን አየር መንገዱ አስታውቋል፡፡

የአየር መንገዱ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል-1 ከእድሳትና የማስፋፋት ስራ ሙሉ በሙሉ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን አየር መንገዱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ይፋ አድርጓል።

በአየር መንገዱ ከአዲስ አበባ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ መዳረሻዎች እንዲሁም ከሀገር ውስጥ ወደ አዲስ አበባ የሚያደረጉ በረራዎችን በዚህ ዘመናዊ ተርሚናል-1 ደንበኞቹ የተቀላጠፈ አገልግሎት እንደሚያገኙም ገልጿል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.