Fana: At a Speed of Life!

በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ክልል አቀፍ ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ ሐሳብ ክልል አቀፍ ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡

በበኮንፈረንሱ ላይም÷ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ፣ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች የፓርቲው አመራሮችና አባላት ተገኝተዋል፡፡

የፓርቲው የእስካሁን ጉዞ እና የቀጣይ አቅጣጫን አስመልክቶ በመድረኩ መልዕክት እንደሚተላለፍ ይጠበቃል፡፡

በአዳነች አበበ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.