Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የኮሪደር ልማት የኤሌክትሪክ መስመር ማዛወር ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮርደር ልማት የኤሌክትሪክ መስመር ማዛወር እና መልሶ ግንባታ ሥራ አጠናቅቆ ለደንበኞች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡

በመስመር ማዛወር ሥራው ወቅት ለልማት ተነሺ 2 ሺህ 700 ደንበኞች አዲስ በተሰጣቸው አካባቢ አዲስ ሃይል የማገናኘት ሥራ መከናወኑ ተገልጿል፡፡

የሃይል መስመር ማዛወር ሥራው አጠቃላይ 68 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን መሆኑንም የአገልግሎቱ መረጃ ያመላክታል፡፡

በቀጣይ የሃይል መቆራረጡ እንዲቀንስ 50 ኪሎ ሜትር የመካከለኛና 18 ኪሎ ሜትር የዝቅተኛ ሃይል ተሸካሚ መስመር ላይ ማሻሻያ መደረጉ ተጠቅሷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.