Fana: At a Speed of Life!

በድሬዳዋ በምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በድሬዳዋ አስተዳደር ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት በምርጫ ጣቢያ ደረጃ ይፋ እየተደረገ ይገኛል።

ህብረተሰቡም በየምርጫ ጣቢያው በመገኘት ጊዜያዊ ውጤቱን እየተመለከቱ ይገኛል።

ከየጣቢያው ለምርጫው አገልግሎት ላይ የዋሉ የምርጫ ቁሳቁሶችና የተቆጠሩ የድምፅ መስጫ ወረቀቶች በሳጥን ታሽገው ወደ ምርጫ ክልል እየተጓጓዙ ይገኛል።

በተሾመ ኃይሉ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.