Fana: At a Speed of Life!

ጉባዔው የትብብርና የአጋርነት ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያስችል ግብዓት እንደሚያስገኝልን እምነቴ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና የአውሮፓ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በሁለቱ አኅጉራት መካከል ያሉትን ወቅታዊ እና ቀጣይ የትብብር እና የአጋርነት ሥራዎች ለማጠናከርና ዘላቂ ለውጥን ለማምጣት የሚያስችል ግብዓት እንደሚያስገኝልን እምነቴ ነው ሲሉ…

ሳማሪታንስ ፐርስ ለኢትዮጵያ የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳማሪታንስ ፐርስ የተሰኘው ዓለም አቀፍ ግብረሰናይ ድርጅት የህክምና ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ፥ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ድጋፉን ተረክበዋል።…

ዓለም የደረሰበትን ዘመናዊ የባንክ ስርዓት በሀገራችን ተግባራዊ ለማድረግ እየሰራን ነው – አቤ ሳኖ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም የደረሰበትን ዘመናዊ የባንክ ስርዓት በሀገራችን ተግባራዊ ለማድረግ እየሰራን ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት አቶ አቤ ሳኖ፥…

በምዕራብ ወለጋ ዞን በአሸባሪው ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ እና ቆንዳላ ወረዳዎች ውስጥ በሚንቀሳቀሱ የአሸባሪው የሸኔ ቡድን አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፡፡ የዞኑ ነዋሪዎች ሸኔ የኦሮሞ ህዝብ ጠላት በመሆኑ ከጸጥታ ኃይሎች ጋር በመሆን አካባቢውን…

በ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ በማህበራዊ ተግዳሮቶች ላይ የሚሰራ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ህብረት የ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ለ3 ዓመት የሚተገበር በማህበራዊ ተግዳሮቶች፣ በጤና እና በስርዓተ ጾታና እኩልነት ላይ የሚሰራ ፕሮጀክት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ይፋ ተደርጓል፡፡ በፕሮጀክቱ ትውውቅ…

ፈረንሳይ በማሊ ያሰማራቻቸውን ወታደሮቿን ልታስወጣ ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በማሊ ለፀረ-ሽብር ዘመቻ ያሰማራቻቸውን ወታደሮቿን ልታስወጣ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ ውሳኔዉ በፈረንሳይ እና በአጋሮቿ የተፈረመ ሲሆን፥ በተለይም ማሊን የተቆጣጠረዉ ወታደራዊ ሀይል ከፈረንሳይ ጋር በወታደራዊ ዘርፎች ላይ…

የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ታግደዉ የነበሩ አገልግሎቶችን መስጠት ሊጀምር ነዉ

አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በታወጀው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታግደው የነበሩ አገልግሎቶች ከቀጣይ ሰኞ ጀምሮ መሰጠት እንደሚጀመሩ የአዲስ አበባ ከተማ ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ኤጅንሲዉ ከዚህ ቀደም በሃገር አቀፍ ደረጃ ከአዲስ የነዋሪነት መታወቂያ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ለቱሪዝም ዘርፉ መነቃቃት መልካም ዜና መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ለቱሪዝም ዘርፉ መነቃቃት መልካም ዜና መሆኑን በዘርፉ ስራ ላይ የተሰማራው የሰሜን ኢኮቱርስ መስራችና ባለቤት ማርኮ ዳጋስፐር ተናገረ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ…

አንዲት እናት ሦስት ልጆችን በሰላም ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ቦዲቲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አንዲት እናት ሦስት ወንድ ልጆችን በሰላም ተገላገለች። የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ ዶክተር ወልዴ ቡቃቶ፤ እናቲት በሆስፒታሉ በቂ የቅድመ ወልድ ህክምና ክትትል ሲያደርጉ እንደቆዩ…

የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህሩ የራሱን “ድሮን” በመሥራት የተሳካ የሙከራ በረራ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜካኒካል ምኅንድስና ምሩቅ የሆነው የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህሩ አማኑኤል ባልቻ ድሮን በመሥራት የተሳካ የሙከራ በረራ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ለታ ተስፋዬ ÷ መምህሩ የሠራው ድሮን 250…