Fana: At a Speed of Life!

በአግባቡ የሕክምና ክትትል ካልተደረገለት እስከ ሞት የሚያደርሰው የቲቢ በሽታ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቲቢ ተላላፊ እና ቀስ በቀስ እያደገ የሚሄድ ሲሆን ድንገተኛና አጣዳፊ ከሚባሉት የበሽታ ዓይነቶች እንደሚመደብ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የቲቢ በሽታ 80 በመቶ ሳንባን የሚያጠቃ ቢሆንም ሌሎችንም የሰውነት ክፍሎችን ሊያጠቃ እንደሚችል ባለሙያዎች…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው “የኒውክለር ሜዲሲን ማዕከል” ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው “የኒውክለር ሜዲሲን ማዕከል” ተከፍቷል፡፡ ማዕከሉ በፓዮኒር ዲያግኖስቲክስ ማዕከልና ረዳት ሄልዝ ኬር ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በተባሉ ተቋማት ነው የጀመረው። ማዕከሉ ለዚሁ አገልግሎት የሚወጣውን ከፍተኛ ወጪ…

የስትሮክ አጋላጭ ሁኔታዎችና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች ድንገት ደም ወደ አዕምሮ መሄዱን ሲያቆም ወይም ደግሞ በአንጎል ውስጥ ደም ሲፈስ የሚከሰት ድንገተኛ ህመም “ስትሮክ” ይባላል:: ከ50 በመቶ በላይ ስትሮክ የሚከሰተው በደም ግፊት ሲሆን÷ ከፍተኛ የሆነ ደም…

ያልተመጠነ የሞባይል ስልክ አጠቃቀም ታዳጊዎችን ለአዕምሮ ህመም እየዳረገ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያልተመጠነ የሞባይል ስልክ አጠቃቀም ታዳጊዎችን ለአዕምሮ ህመም እያጋለጠ መሆኑን ጥናቶች አመላከቱ፡፡ አሜሪካዊው የማህበራዊ ስነ-ልቦና ባለሙያ ጆናታን ሃይት ይፋ ባደረጉት ጥናት እንዳመላከቱት÷ የአዕምሮ ህመም የሚያጋጥማቸው በአስራዎቹ እድሜ…

ጥቂት ስለአዕምሮ እድገት ውስንነት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዕምሮ እድገት ውስንነት አንድ ሰው ተጨማሪ ክሮሞዞም ሲኖረው የሚከሰት ነው፡፡ ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረው የአዕምሮ እድገት ውስንነት፥ የአካል እና የአዕምሮ እድገት መዘግየት እና የአካል ጉዳትን እንደሚያስከትል የዘርፉ ባለሙያዎች…

የኪንታሮት ህመም ደረጃዎች፣ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪንታሮት ህመም በፊንጢጣ ላይ የሚገኙ ደም መላሽ የደም ስሮች ሲያብጡ የሚፈጠር ነው፡፡ ህመሙ በሁሉም የእድሜ ክልል ውስጥ የሚከሰት ቢሆንም ከ45 እስከ 65 ዓመት ባሉት ሰዎች ላይ በብዛት ይከሰታል፡፡ በዋናነት በሁለት…

ባለፉት 2 ወራት ከ9 ሺህ በላይ ሰዎች በኩፍኝ ተይዘዋል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ከ9 ሺህ 500 በላይ ሰዎች በኩፍኝ በሽታ መያዛቸውን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በ10 ክልሎች በሚገኙ 91 ወረዳዎች በሽታው መኖሩን በኢንስቲትዩቱ በክትባት የምንከላከላቸው በሽታዎች ቅኝትና…

ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከቢል ኤንድ ሚሊንዳ ጌትስ ፋውዴሽን ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከቢል ኤንድ ሚሊንዳ ጌትስ ፋውዴሽን ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የጤና ሚኒስትሯ በዚሁ ወቅት÷ በተቋማቱ መካከል ያለው ትብብር ለዘርፉ ትልቅ እድል እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ ሴቶችን በማብቃት ሂደት በጋራ…

የአጥንት ህመም አይነቶችና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰው ልጅ ያለ አጥንት፣ መገጣጠሚያ እና ተያያዥ የሰውነት አካላት ቆሞ መራመድም ሆነ መቀመጥ፣ መነሳት በጥቅሉ መንቀሳቀስ አይችልም። የሰውነትን ክብደት ሙሉ ለሙሉ የሚሸከመው አጥንት ሲሆን÷ በዚህም በዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ አጥንት…

የማር የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንቦች ከእጽዋት አበባ ቀስመው የሚያዘጋጁት የማር ምርት ጣፋጭ ፈሳሽ ሲሆን በዓለም ላይ ተወዳጅ ነው። በአብዛኛው ወርቃማ ቀለም ያለው ይህ ጣፋጭ የተፈጥሮ ፈሳሽ ለምግብነት እና ለመድኃኒትነት የሚጠቅሙ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ማር…