Fana: At a Speed of Life!

በኢራን የጄነራል ቃሲም ሱለይማኒን ቀብር ላይ በተፈጠረ መገፋፋትና መረጋገጥ የ35 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢራን የጄነራል ቃሲም ሱለይማኒን ቀብር ላይ በተፈጠረ መገፋፋትና መረጋገጥ በትንሹ የ35 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል። የኢራን ብሄራዊ አብዮት ዘብ ጠባቂ ሃይል አዛዥ ጄነራል ቃሲም ሱለይማኒን ባሳለፍነው ሳምንት በኢራቅ ውስጥ በአሜሪካ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጊኒ ኮናክሪ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ጊኒ ኮናክሪ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጊኒ ኮናክሪ ሲደርሱም የጊኒ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር አልፋ ኮንዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የገናን በዓል ከአረጋውያን፣ ህጻናት እና አካል ጉዳተኞች ጋር በአንድነት ፓርክ አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ጠዋት የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ከአረጋውያን፣ ህጻናት እና አካል ጉዳተኞች ጋር በአንድነት ፓርክ አክብረዋል። በዚህ ወቅትም ቁሳዊ ሃብት ብቻውን ባለጸጋ አያደርግም፤ብልጽግና መስጠት…

ቻይና አሜሪካ እና ኢራን በመካከላቸው የተፈጠረውን ውጥረት በውይይት እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና የተፈጠረው አለመግባባት በውይይት ሊፈታ እንደሚገባ አሳሰበች። አሜሪካ ባሳለፍነው ሳምንት በመካከለኛው ምስራቅ ከፍተኛ ተጽእኖ ፈጣሪ የነበሩትን የኢራን ብሄራዊ አብዮት ዘብ ጠባቂ ሃይል አዛዥ ጀኔራል ቃሲም…

ኢ/ር ታከለ ኡማ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በክረምት በጎፈቃድ መርሃ ግብር ቤታቸው የታደሰላቸው እናቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በክረምት በጎፈቃድ መርሃ ግብር ቤታቸው የታደሰላቸው እናቶች ቤት ቆይታ አድርገዋል። በጉብኝቱ ከምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ በተጨማሪ የተለያዩ የመንግስት…

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና)  ዛሬ በመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ። የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ስነ ስርዓቶች ነው በዛሬው እለት ተከብሮ የዋለው። በተለይም በዓሉ…

የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አደም ከኳታር አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አደም መሃመድ ከኳታር አቻቸው ሌተናል ጀኔራል ጋህነም ቢን ሻሂን አል ጋህኒም ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ሀገራቱ ያላቸውን ወታደራዊ ግንኙነት የጋራ ጥቅምን ባስከበረ መልኩ ይበልጥ ማጠናከር…

ቦርዱ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባን አስመልክቶ መመሪያ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዋጅ 1162/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባን አስመልክቶ መመሪያ ማፅደቁን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ታህሳስ 26 ቀን 2011 ዓ.ም በቦርዱ…