Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የፕሪሚየር ሊጉ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐግብር ዛሬ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። በዓለም ዋንጫው ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት እንደሚጀመርም ተገልጿል። ባህር ዳር ከተማ ከመቻል ከቀኑ 10 ሰአት እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሀድያ ሆሳዕና ከምሽቱ 1 ሰአት በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ነገ ፋሲል ከነማ ከወልቂጤ ከተማ ከቀኑ 10 ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 1 ሰአት ኢትዮጵያ ቡና ከፕሪሚየር ሊጉ…
Read More...

አርጀንቲና የኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲና ፈረንሳይን በመለያ ምት በማሸነፍ የኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆናለች፡፡   የ22ኛው የኳታር ዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በሉሳይል አይኮኒክ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡   በዚህም ፈረንሳይ እና አርጀንቲና መደበኛ ጨዋታውን 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ያጠናቀቁ ሲሆን÷…

የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የ22ኛው የኳታር ዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ በአርጀንቲና እና በፈረንሳይ መካከል ዛሬ ይካሄዳል፡፡ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ህዳር 20 በኳታር መካሄድ የጀመረው የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ፍፃሜውን ያደርጋል፡፡ በዓለም ዋንጫው 32 ሀገራት ተሳትፈዋል፤ሴኔጋል ፣ጋና፣ ካሜሮን፣ ቱኒዚያና ሞሮኮ ደግሞ አፍሪካን የወከሉ ሀገራት ሲሆኑ÷…

ክሮሽያ በአለም ዋንጫ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

በአዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ ክሮሽያ ሞሮኮን 2 ለ 1 በማሸነፍ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡ ጨዋታው ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ላይ የተደረገ ሲሆን÷በ2022ቱ የዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ከክሮሽያ ጋር ያደረገችው ጨዋታ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ 3ኛ ሆኖ የሚያጠናቅቀው ብሔራዊ ቡድን የተለየበት ነው፡፡ ሞሮኮ 3ኛ ደረጃን ይዛ የማጠናቀቅ…

የቀድሞው የዩጎዝላቪያ ተጫዋች ሲንሳ ሚሃይሎቪች ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢንተር ሚላን እና ላዚዮ ተከላካይ ሲንሳ ሚሃይሎቪች ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ሚሃይሎቪች በዛሬው እለት በጣሊያን ሮም ህይወቱ ማለፉን ደይሊ ሜይል አስነብቧል። በድንቅ ቅጣት ምት ጎሎቹ የሚታወቀው የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ ጠንካራ ቡድን አባል የነበረው ሚሃይሎቪች በ53 አመቱ ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው።…

ፖርቹጋል አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስን ከሃላፊነት አነሳች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋል አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስን ከአሰልጣኝነት አሰናብታለች። የ68 አመቱ አሰልጣኝ ፖርቹጋል በዓለም ዋንጫው በሞሮኮ 1ለ 0 ተሸንፋ ከሩብ ፍፃሜ መሰናበቷን ተከትሎ ነው ከሃላፊነት የተነሱት። የፖርቹጋል እግር ኳስ ማህበር ፈርናንዶ ሳንቶስ እና የቴክኒክ ቡድናቸው በስምንት አመታት ቆይታቸው ለብሄራዊ ቡድኑ ላደረጉት…

ዩዜን ቦልት የቢቢሲ ስፖርት የሕይወት ዘመን ስኬታማ ሰው ሽልማትን አሸንፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃማይካዊው አትሌት ዩዜን ቦልት የቢ ቢ ሲ ስፖርት የሕይወት ዘመን ስኬታማ ሰው ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ቦልት ከሽልማቱ በኋላ ለቢቢሲ ስፖርት በሰጠው አስተያየት "ጠንክረህ ከሰራህ የምትፈልገውን ነገር እንደምታገኝ  እኔ ኅያው ምስክር ነኝ" ሲል ተናግሯል። አባቴ ያስተማረኝ አንድን ነገር ለማሳካት ጠንክሮ መሥራት…