Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የአፍሪካ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን አቶ ታምራት ፈይሳን በድጋሜ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ታምራት ፈይሳ የአፍሪካ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ ለሁለተኛ ጊዜ ተመርጠዋል። ጠቅላላ ጉባኤው ባካሄደው የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ÷ አቶ ታምራት ፈይሳ የአፍሪካ ቴኳንዶ ፌዴሬሽንን ለቀጣይ አራት ዓመታት እንዲመሩ መርጧቸዋል። አቶ ታምራት ላለፉት አራት ዓመታት  ፌዴሬሽኑን በፕሬዚዳንትነት መምራታቸውን አስታውሶ ዘገበው ኢዜአ ነው። በጉባኤው ላይ ባለፈው ዓመት በፌደሬሽኑ አባል አገራት የነበረው የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ስፖርት እንቅስቃሴና የኮቪድ-19…
Read More...

የቻይና ቤጂንግ የበጋ ኦሎምፒክ ውድድሮች ዓለምአቀፋዊ አንድነትን እና ትብብርን አጠናክረዋል – ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አለመረጋጋቶች በሰፈኑበት ወቅት የቤጂንጉን የኦሎምፒክ እና ፓራ-ኦሎምፒክ ውድድሮች በብቃት ማስተናገድ መቻሏ በራስ መተማመንን፣ ተሥፋን እና አንድነትን ለዓለም ያመጣ ክስተት መሆኑን የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡ ሺ ጂንፒንግ ÷ በትናንቱ ጉባዔ ለኦሎምፒኮቹ መሳካት የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ሽልማት…

ፋሲል ከነማ ከአሠልጣኙ ስዩም ከበደ ጋር በሥምምነት ተለያየ

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 1፣2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአምናው ሻምፒዮን ፋሲል ከነማ ከአሠልጣኙ ስዩም ከበደ ጋር በሥምምነት ተለያይቷል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከመንፈቅ አፄዎቹን በዋና አሠልጣኝነት የመሩት ስዩም ከበደ ክለቡ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫ እንዲያነሳ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ ቡድኑ በዘንድሮው የውድድር ዓመት የውጤት ቀውስ ውስጥ መግባቱን ተከትሎ…

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በእግር ኳስ ውጤታማ እንዲሆን ድጋፍ ይደረጋል – የእግር ኳስ ፌዴሬሽን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በእግር ኳስ ስፖርት ውጤታማ እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የተመራ ልዑክ በአሶሳ ከተማ ከ15 ዓመት በታች ለሚገኙ ፓይለት ፕሮጀክት የኳስ እና ኮን ድጋፍ አድርጓል። በድጋፍ ርክክቡ ወቅት…

የኢትዮጵያ የማራቶን ዱላ ቅብብል ውድድር በሶማሌ ክልል ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣መጋቢት 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢትዮጵያ የማራቶን ዱላ ቅብብል ውድድር ሚያዚያ 9 ቀን 2014 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ይካሄዳል። በውድድሩ ላይ ክልሎች፣ ከተማ አስተዳደሮች፣ ክለቦች፣ የአትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከላትና ተቋማት እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የውድድሩ አላማ ለክልሎች፣ ከተማ…

አራት ኢትዮጵያዊ እንስት ዳኞች የዓለም ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አራት ኢትዮጵያዊ እንስት ዳኞች የዓለም ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያን ጨዋታን እንደሚመሩ ካፍ አስታወቀ፡፡ በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ላይ ለመካፈል ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በማጣሪያው ኢትዮጵያ…

ወጋየሁ በኃይሉ – የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ የማስተር የአሠልጣኝነት ደረጃ ያገኘ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋየሁ በኃይሉ የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ የማስተር የአሰልጣኝነት ደረጃን ያገኙ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ  ሆነዋል። የኢንተርናሽናል ኢንስትራክተር ማዕረግ የነበራቸው ወጋየሁ በኃይሉ ÷ ትናንት የነበራቸውን የተግባር ፈተና በብቃት በመወጣት ወደ ማስተር (ደረጃ ሰባት) ከፍ ማድረጋቸውን ተናግረዋል። አሰልጣኙን በተግባር…