Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ዋልያወቹ በሜዳቸው 3 ለ1 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያወቹ) በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋና) 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የዋልያዎቹን አንድ ጎል በ67ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካውን ደግሞ በ45ኛው ደቂቃ ሞኬና፣ 91ኛው ደቂቃ ሞቶቪ ሚቫላ እና ኢቪደንስ ሜክጎፓ አስቆጥረዋል፡፡ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
Read More...

ዋልያወቹ በሜዳቸው 3 ለ1 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያወቹ) በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋና) 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የዋልያዎቹን አንድ ጎል በ67ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካውን ደግሞ በ45ኛው ደቂቃ ሞኬና፣ 91ኛው ደቂቃ ሞቶቪ ሚቫላ እና ኢቪደንስ ሜክጎፓ አስቆጥረዋል፡፡…

ዋልያዎቹ ነገ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ይጫወታሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ ጨዋታውን ነገ በባህርዳር ከደቡብ አፍሪካ ጋር ያደርጋል። ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ውድድር ለማለፍ ኢትዮጵያ ከጋና፣ ዚምባብዌና ደቡብ አፍሪካ ጋር በምድብ ሰባት መደልደሏ ይታወቃል። በምድብ ድልድሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጋና 1 ለ 0 ሲሸነፍ…

የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድን ባህርዳር ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር በነገው እለት ጨዋታውን የሚያደርገው የደቡብ አፍሪካ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን ባህርዳር ገብቷል፡፡ ምንጭ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…

የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚል ተሰየመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በፌደራል አስፈፃሚ አካላት ስያሜ ማሻሻያ መሠረት የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚል ተሰይሟል፡፡ በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ፅህፈት ቤት ደግሞ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ሆኖ መሰየሙን ከስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ ትኩስ…

አትሌት ሲሳይ ለማ የለንደን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አትሌት ሲሳይ ለማ ዛሬ በተካሄደው የወንዶች ለንደን ማራቶን የ2021 ውድድርን አሸንፏል። አትሌቱ በ2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ1 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ሲያሸንፍ÷ አትሌት ሞስነት ገረመው 3ኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቋል። በሴቶች አትሌት ደጊቱ አዝመራው እና አትሌት አሸቴ በከሪ 2ኛ እና 3ኛ በመሆን ውድድራቸውን…

አትሌት ቃልኪዳን ገዛኸኝ በ10 ኪ.ሜ የአለም ክብረወሰን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ቃልኪዳን ገዛኸኝ በጄኔቫ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ የአለም ክብረወሰን ሰበረች፡፡ አትሌቷ 29:38 በመግባት ነው ክብረወሰኑን የሰበረችው፡፡ ምንጭ፡- የአለም አትሌቲክስ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…