Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ዶ/ር ፍትህ ወልደሰንበት የመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ የአፍሪካ እጅ ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር ፍትህ ወልደሰንበት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የአፍሪካ እጅ ኳስ ኮንፌዴሬሽን የዞን አምስት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ። ዶክተር ፍትህ ÷በበይነ መረብ በተደረገ የምስራቅ አፍሪካ ዞን አምስት የምርጫ ኮንግረስ ስብሰባ ላይ ነው የኡጋንዳውን እጩ ስድስት ለሶስት በሆነ የድምፅ ብልጫ የዞን አምስት ፕሬዝደንት አድርጎ መርጧቸዋል። ዶክተር ፍትህ የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌዴሬሽንን ላለፋት አምስት ዓመታት መምራታቸውን ከባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…
Read More...

በበርሊን የሴቶች ማራቶን አትሌት ጎይቲቶም ገብረስላሴ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን ማራቶት አትሌት ጎይቲቶም ገብረሥላሴ 2:20.09 በሆነ ሰዓት በመግባት አሸንፋለች። ህይወት ገብረኪዳን 2:21.23 ሰዓት ሁለተኛ እንዲሁም ሄለን ቶላ 2:23.05 ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ ውድድራቸውን አጠናቀዋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ…

አትሌት ጉዬ አዶላ በበርሊን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዬ አዶላ በጀርመን በተካሄደው የቢኤምደብልዩ በርሊን ማራቶን አንደኛ በመግባት አሸንፏል። 2:05:44 የገባበት ሰዓት ሲሆን ኬንያዊው አትሌት ቤትዌል ዬጎን ሁለተኛ፣ በውድድሩ ተጠባቂ የነበረው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በሦስተኝነት አጠናቋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

በኮፐንሀገን በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴንማርክ ኮፐንሀገን ዛሬ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸነፉ። በኮፐንሀገን ከተማ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶች ግማሽ ማራቶን አትሌት አምደወርቅ ዋለልኝ በ59:10 በሆነ ሰዓት 1ኛ በመጣት ሲያሸንፍ ፤አትሌት አቤ ጋሻሁን በ59:46 ሰዓት በመግባት 4ኛ…

አትሌቷ የ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር እና 40 ግራም የወርቅ ኒሻን ሽልማት ተበረከተላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ 2020 ፖራሊምፒክ ጨዋታ የተሳተፉ የልዑካን አባላት የእውቅናና የማበረታቻ መርሃ ግብር ተካሂዷል። በቶኪዮ 2020 ፖራሊምፒክ ጨዋታ በ1500 ሜትር T-13 አይነስውራን ጭላንጭል ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስመዘገበችው አትሌት ትዕግስት ገዛኸኝ የ2ነጥብ 8 ሚሊየን ብር እና 40 ግራም የወርቅ ኒሻን ሽልማት…

የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በአንድ ዓመት መራዘሙን ዓለም ዓቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባወጣው መግለጫ በአውስትራሊያዋ ባትረስት ከተማ እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን ቀመር በየካቲት 19/2022 ሊያካሄደው አቅዶት የነበረውን 44ኛው…

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ውጤት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የ2021 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ተጀምሯል፡፡ ከምድብ 5 እስከ 8 የሚገኙ ቡድኖች የመጀመሪያ ዙር የምድብ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ አከናውነዋል፡፡ ምሽት በተካሄደው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ማንችስተር ዩናይትድ ሲሸነፍ ቼልሲ ድል ቀንቶታል፡፡  የጨዋታዎች ዝርዝር ውጤትም÷…