Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ዛሬ ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲካሄዱ ማሊ ከኮትዲቯር እንዲሁም ኬፕ ቨርዴ ከደቡብ አፍሪካ ይገናኛሉ፡፡ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ በሚደረገው ፍልሚያ ማሊ ከአስተናጋጇ ኮትዲቯር ምሽት 2፡00 ሠዓት ላይ ጨዋታቸውን እንደሚያደርጉ የወጣው መርሐ-ግብር ያስረዳል፡፡ እንዲሁም ኬፕቨርዴ ከደቡብ አፍሪካ ምሽት 5፡00 ሠዓት ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ትናንት በተካሄዱ የመጀመሪያ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ናይጄሪያ አንጎላን 1 ለ 0 እንዲሁም ዴሞክራቲክ ኮንጎ ጊኒን…
Read More...

ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት 2፡00 ሰዓት ላይ በተደረገ የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ናይጄሪያ አንጎላን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ማለፍ ችላለች፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ የሚደረገው የዲሞክራቲክ ኮንጎና ጊኒ ጨዋታ ወደ ግማሽ ፍጻሜ የሚያልፈውን ሁለተኛ ሀገር የሚያሳውቅ ይሆናል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ መድንን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ አስራ ሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናው ሀድያ ሆሳዕና ከድሬደዋ ከተማ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተለያተዋል፡፡ ለኢትዮጵያ ቡና አንተነህ ተፈራ በ24ኛ፣ በ47ኛ እና…

የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ናይጄሪያ ከአንጎላ እንዲሁም ዲሞክራቲክ ኮንጎ ከጊኒ ይገናኛሉ፡፡ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ በሚደረገው ጨዋታ÷ ናይጄሪያ ከአንጎላ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 2፡00 ሠዓት ላይ በአቢጃን ፌኪክስ ሆፌት ስታዲየም ይደረጋል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በታሪክ 10 ጊዜ ተገናኝተው…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ሀምበሪቾ ዱራሜን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በተመሳሳይ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3 ለ…

አቤል ያለው የግብጹን ዜድ ኤፍ ሲ ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ አቤል ያለው የግብጹን ዜድ ኤፍ ሲ መቀላቀሉን ክለቡ አስታውቋል፡፡ ከታችኛው ሊግ በማደግ የግብጽ ፕሪሚየር ሊግን እየመራ የሚገኘው ዜድ ኤፍ ሲ  የቅዱስ ጊዮርጊሱን የፊት መስመር አጥቂ ለማስፈርም እንቅስቃሴ ሲያደርግ መቆቱ የሚታወስ ነው፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቀሪ የአንድ ዓመት ኮንትራት የነበረው…

ማሊ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማሊ ቡርኪና ፋሶን 2ለ1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ማሊ ሩብ ፍጻሜውን መቀላቀል ችላለች፡፡ ሞሮኮ እና ደቡብ አፍሪካ ደግሞ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡