Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የ22ኛው የኳታር ዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ በአርጀንቲና እና በፈረንሳይ መካከል ዛሬ ይካሄዳል፡፡ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ህዳር 20 በኳታር መካሄድ የጀመረው የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ፍፃሜውን ያደርጋል፡፡ በዓለም ዋንጫው 32 ሀገራት ተሳትፈዋል፤ሴኔጋል ፣ጋና፣ ካሜሮን፣ ቱኒዚያና ሞሮኮ ደግሞ አፍሪካን የወከሉ ሀገራት ሲሆኑ÷ ሞሮኮ እስከ ግማሽ ፍፃሜው በመጓዝ ብርቱ ተፋላሚም መሆን ችላለች፡፡ ሞሮኮ ፖርቹጋልን 1 ለ 0 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን መቀላቀል ብትችልም በፈረንሳይ 2 ለ 0 ተሸንፋ…
Read More...

ክሮሽያ በአለም ዋንጫ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

በአዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ ክሮሽያ ሞሮኮን 2 ለ 1 በማሸነፍ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡ ጨዋታው ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ላይ የተደረገ ሲሆን÷በ2022ቱ የዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ከክሮሽያ ጋር ያደረገችው ጨዋታ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ 3ኛ ሆኖ የሚያጠናቅቀው ብሔራዊ ቡድን የተለየበት ነው፡፡ ሞሮኮ 3ኛ ደረጃን ይዛ የማጠናቀቅ…

የቀድሞው የዩጎዝላቪያ ተጫዋች ሲንሳ ሚሃይሎቪች ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢንተር ሚላን እና ላዚዮ ተከላካይ ሲንሳ ሚሃይሎቪች ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ሚሃይሎቪች በዛሬው እለት በጣሊያን ሮም ህይወቱ ማለፉን ደይሊ ሜይል አስነብቧል። በድንቅ ቅጣት ምት ጎሎቹ የሚታወቀው የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ ጠንካራ ቡድን አባል የነበረው ሚሃይሎቪች በ53 አመቱ ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው።…

ፖርቹጋል አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስን ከሃላፊነት አነሳች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋል አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስን ከአሰልጣኝነት አሰናብታለች። የ68 አመቱ አሰልጣኝ ፖርቹጋል በዓለም ዋንጫው በሞሮኮ 1ለ 0 ተሸንፋ ከሩብ ፍፃሜ መሰናበቷን ተከትሎ ነው ከሃላፊነት የተነሱት። የፖርቹጋል እግር ኳስ ማህበር ፈርናንዶ ሳንቶስ እና የቴክኒክ ቡድናቸው በስምንት አመታት ቆይታቸው ለብሄራዊ ቡድኑ ላደረጉት…

ዩዜን ቦልት የቢቢሲ ስፖርት የሕይወት ዘመን ስኬታማ ሰው ሽልማትን አሸንፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃማይካዊው አትሌት ዩዜን ቦልት የቢ ቢ ሲ ስፖርት የሕይወት ዘመን ስኬታማ ሰው ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ቦልት ከሽልማቱ በኋላ ለቢቢሲ ስፖርት በሰጠው አስተያየት "ጠንክረህ ከሰራህ የምትፈልገውን ነገር እንደምታገኝ  እኔ ኅያው ምስክር ነኝ" ሲል ተናግሯል። አባቴ ያስተማረኝ አንድን ነገር ለማሳካት ጠንክሮ መሥራት…

የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ህልማችን ባይሳካም ከሀዘን ይልቅ ኩራት ይሰማናል-ዋሊድ ረግራጊ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ህልማችን ቢያበቃም ከሀዘን ይልቅ ኩራት ይሰማናል ሲሉ የሞሮኮው ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዋሊድ ረግራጊ ተናገሩ፡፡ የኳታሩ የዓለም ዋንጫ ክስተት የሆነችው ሞሮኮ ሃያላን ቡድኖችን በማሸነፍ ሳትጠበቅ ግማሽ ፍጻሜ መድረስ ችላ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ በዓለም ዋንጫው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ከፈረንሳይ ጋር…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሊመለስ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ከ13ኛ ሳምንት ጀምሮ ወደ ስርጭት ይመለሳል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን የምስል መብት የገዛው ዲ ኤስ ቲቪ በዓለም ዋንጫ ምክንያት ከ8ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ጀምሮ ያለፉትን አራት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታን ስርጭት ሽፋን ሳይሰጥ…