Fana: At a Speed of Life!

በ800 ሜትር ሴቶች የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 19ኛው የዓለም የቤት ዉስጥ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ሴቶች ግማሽ ፍፃሜ የተሳተፉ ሁለቱም አትሌቶች ለነገው የፍፃሜ ውድድር አልፈዋል።
 
ከምድብ አንድ አትሌት ፅጌ ድጉማ በ1 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ ከ38 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት የግሏን ምርጥ ሰዓት በማስመዝገብ ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡
 
ከምድብ ሁለት አትሌት ሀብታም አለሙ በ1 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ ከ59 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት 2ኛ በመውጣት ውድድሩን ማጠናቀቅ ችላለች፡፡
 
በዚህም ሁለቱም አትሌቶች ከየምድባቸው ነገ ለሚደረገው የፍፃሜ ውድድር ማለፋቸውን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል።
 
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.