Fana: At a Speed of Life!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቶተንሃም አስቶን ቪላን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሜዳው ውጪ የተጫወተው ቶተንሃም አስቶን ቪላን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

ለቶተንሃም ማዲሰን፣ ጆንሰን፣ ሰን ሆንግ-ሚን እና ወርነር ጎሎቹን አስቆጥረዋል።

በሜዳው የተጫወተው አስቶን ቪላ በ65ኛው ደቂቃ ላይ ማክጊን በቀይ ካርድ ከሜዳው ወጥቶበታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.