Fana: At a Speed of Life!

በፍላቂት ገረገራ ከተማና መቄት ወረዳ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን በፍላቂት ገረገራ ከተማ አሥተዳደርና መቄት ወረዳ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡

የድጋፍ ሰልፉ ባለፉት ዓመታት በለውጡ መንግሥት የመጡትን የማኅበራዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን ለመደገፍ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡

በተጨማሪም ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በለውጡ ዓመታት ላሳየው ስኬት ድጋፍ ለመግለጽ ያለመ መሆኑን የመቄት ወረዳ ኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.