Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ትንታኔና አስተያየት

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአረንጓዴ አሻራ ቀን መልዕክት

የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ላለፉት ጥቂት ወራት ዓለም በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ፈተና ውስጥ ገብታ ቆይታለች። የቫይረሱን ሥርጭት ለመቆጣጠር ሁላችንም ኃላፊነታችንን በመወጣት ላይ እንገኛለን። ይህ ጊዜ እንድናውቅ ያደረገን አንድ ነገር ቢኖር የሰውን ልጅ ተጋላጭነት፣ የግል ጤንነትን የመጠበቅ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዓለም ዓቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዓለም ዓቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት መልዕክት አስተላልፈዋል።   ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን እንደ ሌሎች ሀገራት ሁሉ በዛሬው ዕለት እያከበርን ነን፡፡   ይህንን ዓመት…

የኢጋድን ትዕግስት የፈተነው የጁባ ፖለቲካ እና የሽግግር መንግስት ምስረታው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢጋድ አሸማጋይነት የሚካሄደው የደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግስት ምስረታ ነገ በጁባ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ከሱዳን ነጻነቷን ካወጀች 10 አመት ያልሞላት ደቡብ ሱዳን ነፃ ሀገር ሆና የራሷን ሰንደቅ ዓላማ በጁባ ካውለበለበች ሁለት ዓመት በኋላ…

ኢጋድ ትናንት እና ዛሬ

ወቅቱ የአውሮፓውያኑ 1980ዎች መጨረሻ አካባቢ ነው ።ምስራቅ አፍሪካ በተለይ የአፍሪካ ቀንድ በተደጋጋሚ በድርቅ እና በጦርነት ከባድ ችግር ውስጥ የወደቀበት ነው። የተለያዩ የአፍሪካ ቀጠናዎች በክፍለ አህጉር ደረጃ የሚያስተሳስራቸው የኢኮኖሚ ማህበረሰብ መፍጠር ጀምረዋል። የአፍሪካ ቀንድ ግን…

በመጭው ሃገራዊ ምርጫ የምሁራን ሚና ምን መሆን አለበት?

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ምሁራን በገለልተኝነት ሚዛናዊ የሆኑና ለሀገር የሚጠቅሙ ሃሳቦችን ማቅረብ ላይ ሊሳተፉ እንደሚገባ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የተለያዩ ዘርፍ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከስሜት በፀዳ እና በእውቀት የተመራ የሀሳብ ሙግቶች…

ተሿሚ ጀነራል መኮንኖችን ዝርዝር

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቅራቢነት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወረቅ ዘውዴ ጥር 9 ቀን 2012 ዓመተ ምህረት ጀነራል መኮንኖችን መሾማቸው ይታወቃል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የግብጽ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ፖለቲካዊ መፍትሄ የመምረጥ አንድምታ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ላለፉት አመታት ከኢትዮጵያ እና ሱዳን ጋር የቴክኒክ ውይይት ስታደርግ የቆየችው ግብፅ አሁንም ፖለቲካዊ መፍትሄን መርጣለች። ግብፅ የአባይ ወንዝ መነሻዋ ኢትዮጵያ ሁልጊዜም ባይተዋር ሆና እንድትኖር ትሻለች፤ ይህም…

የኢትዮጵያ ግብርና ያሉበትን መሰናክሎች እንዴት ይለፋቸው?

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ የማዕከላዊ ስታትስቲክስን መረጃ ዋቢ አድርጎ ባወጣው መረጃ  በኢትዮጵያ ግብርና  የስራ እድል በመፍጠር 70 ከመቶ በላይ ድርሻን ይዟል። ሀገሪቱ ካላት የቆዳ ስፋት  እና በእርሻ መልማት ከሚችለው ጠቅላላ መሬቷ አሁን ላይ ተግባራዊ…