Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ምርጫ 2013

የመራጮች ምዝገባ ዘግይቶ በጀመረባቸው ምርጫ ክልሎች  ምዝገባ ተጠናቋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርደ ለ6ተኛው ባወጣው  የጊዜ ሰሌዳው መሰረት ዘግይተው የጀመሩ ምርጫ ክልሎች የመራጮች ምዝገባ ትላንትና ተጠናቋል። በዚህም መሰረት የመራጮች ምዝገባ ትናንት ግንቦት 13 ቀን 2013…

6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሊራዘም ይችላል- ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ከተያዘለት ጊዜ ከ2 እስከ 3 ሣምንታት ሊራዘም እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ ቦርዱ በመራጮች ምዝገባ ሂደት እና ባጋጠሙ ችግሮች ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር…

እስካለፈው ረቡዕ ከ36 ሚሊየን በላይ መራጮች የድምፅ መስጫ ካርድ ወስደዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካለፈው ረቡዕ ግንቦት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በተደረገ የመራጮች ምዝገባ ከ36 ሚሊየን በላይ መራጮች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ተናገሩ። ቦርዱ በመራጮች ምዝገባ ሂደት እና ባጋጠሙ ችግሮች…

የመራጮች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመላው ሃገሪቱ ሲካሄድ የቆየው የመራጮች ምዝገባ ዛሬ እንሚጠናቀቅ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። በመሆኑም በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር፣ በአፋር ክልል፣በአማራ ክልል፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ በድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር፣ በሃረሪ ክልል፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለምርጫ ያልተመዘገቡ መራጮች ቀሪውን የምርጫ መመዝገቢያ ጊዜ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለምርጫ ያልተመዘገቡ መራጮች ቀሪውን የምርጫ መመዝገቢያ ጊዜ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ባለፉት ሳምንታት በ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ድምጽ…

ከቦርዱ ውጪ ይፋ የሚደረጉ የተመዝጋቢዎች ቁጥር ተቀባይነት እንደሌላቸው ቦርዱ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተቋሙ ውጪ የሚገለጹ ማንኛውም ዓይነት የመራጮች ምዝገባ ቁጥሮች ተቀባይነት የሌላቸው መሆኑን አስታወቀ፡፡ የመራጮች መረጃን የሚያስተላልፉ አካላትም ከቦርዱ የሚያገኙትን ቁጥር ብቻ እንዲጠቀሙ አሳስቧል፡፡ በዚህም…

ቦርዱ ከቅዳሜ ጀምሮ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ ጣቢያዎች ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ ጣቢያዎች ሊከፍት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ቦርዱ በቀሩት የመራጮች ምዝገባ ቀናት የተሻለ ምዝገባ እንዲካሄድ ጥረት እያደረገ እንደሚገኝም ነው ያነሳው፡፡…

መንግስት በምርጫ ሂደቱ ሊከሰቱ የሚችሉ የጸጥታ ችግሮችን በመለየት እርምጃ እየወሰደ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በምርጫ ሂደቱ ሊከሰቱ የሚችሉ የጸጥታ ችግሮችን በመለየት እርምጃ እየወሰደ መሆኑን መንግስት አስታውቋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ በተለያዩ…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያን ህልውና በመጠበቅ ረገድ የጋራ አቋም መያዝ ይጠበቅባቸዋል – አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫው የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያን ህልውና በመጠበቅ ረገድ የጋራ አቋም ይዘው መንቀሳቀስ እንደሚጠበቅባቸው አንጋፋው ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ጽጌ ተናገሩ። “ኢትዮጵያ በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ብትሆንም ምርጫው መካሄዱ ትክክለኛና…

እስካሁን የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር ከ31 ሚሊየን በላይ ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር ከ31 ሚሊየን 724 ሺህ 947 መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ከተመዘገቡት መራጮች መካከል 54 በመቶ ወንዶች ሲሆኑ 46 በመቶዎቹ ደግሞ ሴቶች ናቸው። የመራጮች ምዝገባው በትናትናው…