Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ትንታኔና አስተያየት

ኢትዮጵያ ኢጣሊያን አድዋ ላይ እንዴት አሸነፈች? ወታደራዊ ስትራቴጂ

የጦርነት ታሪክ ፀሐፍት በአንድ ነገር ይስማማሉ። አንዲት ሀገር በጦር ሜዳ አሸናፊ የምትሆነው በፍትሃዊ ጦርነት ውስጥ ተሳታፊ ከሆነች ብቻ ነው። ጦርነቱ ፍትሃዊ ካልሆነ ግን መቼም ቢሆን አሸናፊ አትሆንም። ይህን እሳቤ ይዘን ወደ አድዋ ጦርነት ገፊ ምክንያቶች ስናመራ ኢትዮጵያ በዚያ ዘመን የገባችበት…

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ- ዳግማዊ አድዋ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ‘ኢትዮጵያ ውስጣዊ መዳከም አጋጥሟታል’ የሚለው የተሳሳተ ትርክት መሆኑን አንድነታችን በማጠናከርና የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብን በማጠናቀቅ ማሳየት እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ። እንግሊዝ የቅኝ ግዛት አድማሷን በምስራቅ አፍሪካ ስታስፋፋ ፈረንሳይ በቅርምቱ…

የኢትዮጵያ ምርጫ ሕግ መሰረታዊ ጉዳዮች

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ ሦስት የተለያዩ ሕጎችን ማለትም የምርጫ ሕግ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ሕግና የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሥነ-ምግባር ሕግን በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ በመሆኑና ይዘቱም በጣም ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ በዚች አጭር…

የህዳሴ ግድብ ግንባታን በበጎ ጎን የማታየው ግብፅ ዓለም አቀፋዊ የሀይል ማዕከል ለመሆን እየጣረች ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ ሀብቷን በመጠቀም ሀይል ለማመንጨት የምታደርገውን ጥረት በተለያዩ መንገዶች ለማደናቀፍ በርካታ ጥረቶችን እያደረገች የምትገኘው ግብፅ ቀጠናዊ የሀይል ማዕከል ለመሆን እየጣርኩ ነው ብላለች። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጉባ ወረዳ…

ያልተነገረ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አባላት ገድል

ምክትል ኮማንደር ቢራራ ተባባል ዓለማየሁ ይባላል፤ በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል ዘርፍ ሰሜን ዳይሬክቶሬት የዲቪዥን 2 አባል ናቸው። መኮንኑ ከህዳሴ ዲቪዥን በጋንታ አመራርነት አድገው ወደ መቐለና ሰሜን ጎንደር የሚሄዱ 39 የሚሆኑ የዲቪዝኑን አባላት ጭነው ጉዞ ለመጀመር ይዘጋጃሉ።…

ኢትዮጵያ እና ቻይና ለጋራ ብልፅግና አብረው የሚሰሩ አጋሮች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩበትን 50ኛ ዓመት በተለያዩ ስነ ስርዓቶች በማክበር ላይ ይገኛሉ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ጋር የ50ኛ…

የግብጽ እና ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሄድ መለስ ፖለቲካ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ እና ሱዳን አሁንም በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚደረገው ድርድር የሄድ መለስ ፖለቲካቸውን ገፍተውበታል። ፈርዖኖች ዛሬም አሳሳች የውሃ ዲፕሎማሲያቸውን እንደገፉበት ነው። ይህ የካይሮ አካሄድ በሁለት በኩል የሚወነጨፍ ነው።…

የቅኝ ግዛት መንፈስ የተጠናወተው የፕሬዚዳንት ትራምፕ ንግግር እና የፈርዖኖች ሩጫ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈርዖኖች ከአሁን በፊት በዓለም ባንክ አሁን ደግሞ በቢሊየነሩ ፕሬዚዳንት በኩል መጥተዋል። የዓባይ (ናይልን) ውሃ የመጠቅለል ዲፕሎማሲያቸውን በትናንት ሁነት ለማንበር እየተሯሯጡ ነው። አወዛጋቢው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቀናት በፊት በታላቁ…

ከመስከረም 30 ቀን በኋላ የፌደራል መንግስት ህጋዊነት እስከምን ድረስ ነው?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፖለቲካል ሳይንስ ምሁራን ከመስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም በኋላ የፌደራል መንግስት ህጋዊነት እስከምን ድረስ ነው ለሚለው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…

የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በመጠናቀቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ‘የእንኳን ደስ አላችሁ’ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በመጠናቀቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 'የእንኳን ደስ አላችሁ' መልዕክት አስተላለፉ። ሙሉ መልዕክቱም እንደሚከተለው ቀርቧል፤ ክቡራትና ክቡራን ዛሬ ሀገራችን በላቀ ጉጉት የምትጠብቀውን ብስራት…