Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

ኮሮና ቫይረስ

ባለፉት 24 ሰዓታት 30 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 14 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 352 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 30 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ቫይረሱ የተገኘባቸው 22 ወንድ እና 8 ሴት ሲሆኑ፥ በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያዊ…

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እየጨመረ በመሄዱ የሚወሰዱ እርምጃዎችና ስራዎች እየጠበቁ እንደሚሄዱ መንግስት ገለፀ 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እየጨመረ እየሄደ በመሆኑ የሚወሰዱ እርምጃዎች እና ስራዎች እየጠበቁ እንደሚሄዱ መንግስት ገለፀ። የኮቪድ19 ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር የሚኒስቴሮች ኮሚቴ አስተባባሪ ሴክሬታሪያት የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ2 ሺህ 844 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ውስጥ 56ቱ በአዲስ አበባ ሲሆን፥ 4 ከትግራይ ክልል፣ 2 ሰዎች…

በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ታማሚ እናት ከኮቪድ19 ነጻ የሆነ ህጻን ተገላገለች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ በላቦራቶሪ ምርምራ ተገኝቶባት በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የለይቶ ህክምና ማዕከል ውስጥ ክትትል እየተደረገላት የምትገኘው የ34 ዓመት እናት 3 ነጥብ 1 ኪሎ ግራም የሚመዝን ወንድ ልጅ በቀዶ ህክምና በሰላም ተገላግላለች። ከህጻኑ…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 61 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ የ3 ሺህ 757 የላብራቶሪ ምርመራ 61 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 494 ደርሷል፡፡ ቫይረሱ…

ባለፉት 24 ሰአታት ለ3 ሺህ 645 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 30 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ3 ሺህ 645 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 30 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፥ 26 ወንድ እና 4…

ባለፉት 24 ሰዓታት ለ3 ሺህ 460 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 24 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ3 ሺህ 460 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 24 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ከዚህ ውስጥ 18 ወንድ ስድስቱ ደግሞ ሴት ሲሆኑ፥ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ባለው ሰው ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 775 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 35 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሁሉም…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለስድስት ወራት ከቆየ ኢትዮጵያ 139 ቢሊዮን ብር የሚገመት ምርት ልታጣ ትችላለች- ጥናት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሺኝ ለስድስት ወራት ከቆየ ኢትዮጵያ 139 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የሚገመት የምርት መቀነስ ወይም የምርት እጦት ሊያጋጥማት እንደሚችል በወረርሺኙ ምጣኔ ኃብታዊ ተጽዕኖ ላይ የተካሄደ ጥናት አመለከተ። በሳይንስና…

ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 764 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 11 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 764 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 11 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፥ 10 ወንዶች እና አንድ ሴት…