Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

ኮሮና ቫይረስ

ጠ/ሚ ዐቢይ በወሊሶ ከተማ የኦሮሚያ ክልል የዜግነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በወሊሶ ከተማ ተገኝተው የኦሮሚያ ክልል የዜግነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር…

በኢትዮጵያ 245 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰው ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 709 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 245 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው ቫይረሱ ከተገኘባቸው ውስጥ 241ዱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፥…

በአዲስ አበባ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገው ምርመራ በከተማዋ 115 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸውም ጠቅሷል። ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 169 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ1 ሰው ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 798 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 169 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። ቫይረሱ የተገኘባቸው እድሜያቸው ከ1 እስከ 78 አመት የእድሜ ክልል የሚገኝ ሲሆን፥ 111 ወንድ እና 58 ሴቶች ናቸው። ከዚህ…

ኤጀንሲው በለይቶ ማቆያ ለሚገኙ ሰዎች 6 ሺህ መጽሐፍት ለገሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና መጽሐፍት ኤጀንሲ በለይቶ ማቆያ ለሚገኙ ሰዎች የሚሆኑ 6 ሺህ መጽሐፍትን ለጤና ሚኒስቴር ዛሬ ለገሰ። መጽሐፍቱ በተለያዩ ዘውጎች የተጻፉ ሲሆኑ፥ ወደ ለይቶ ማቆያ የሚገቡ ሰዎች በቆይታቸው ወቅት ራሳቸውን…

ለጤና ባለሙያዎች፣ ፖሊስ፣ የትራፊክ ፖሊሶችና የአደጋ መከላከል ሰራተኞች ማስክ ማሰራጨት ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በዘውዲቱ ሆስፒታል ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች እና ታካሚዎች የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስኮችን አስረክበዋል። ኢንጂነር ታከለ ለጤና ባለሙያዎቹ የከተማ አስተዳደሩ ከተለያዩ…

በኢትዮጵያ ባለፉት 15 ቀናት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በ310 በመቶ ጨምሯል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 15 ቀናት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በ310 በመቶ መጨመሩን የኮቪድ19 ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር የሚኒስትሮች ኮሚቴ አስታወቀ። የኮቪድ19 ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር የሚኒስትሮች ኮሚቴ አስተባባሪ ሴክሬታሪያት እና…

በኢትዮጵያ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሰው ህይዎቱ አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ2 ሺህ 926 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 257 ደርሷል።…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በወጡ የአፈፃፀም መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በወጡ የአፈፃፀም መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ መደረጉን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ በተገኘበት እና የአሰቸኳይ ጊዜ አዋጅ በታወጀበት ሰሞን የነበሩ ጥንቃቄዎች አሁን ላይ…