Fana: At a Speed of Life!

የባህላዊ ፍርድ ቤት የዜጎችን መብት በማስከበር ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የባህላዊ ፍርድ ቤት የህግ የበላይነትን በማረጋገጥና የዜጎችን መብት በማስከበር ረገድ ከፍተኛ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። እንዲሁም በተለያዩ አካላት መካከል የሚነሱ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ አሳዶቭ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው÷ ኢትዮጵያና አዘርባጃን በንግድ፣ በኢንቨስትመንት፣ በቴክኖሎጂ እና በሌሎች ዘርፎቸያላቸውን ትብብር የበለጠ ማሳደግ እና…

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የተንጸባረቀው ሀሳብ ሀሰተኛና ተቀባይነት የሌለው ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የተንጸባረቀው ሀሳብ ሀሰተኛና ተቀባይነት የሌለው ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር በትናንትናው ዕለት ያደረጉት ንግግር በተረጋገጠ መረጃ ላይ ያልተመሰረተና…

የብሪክስ ጥምረት የዲፕሎማሲ ግንኙነትን ለማስፋትና ኢኮኖሚያዊ ትብብርን ለማሳደግ ይረዳል – አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የብሪክስ ጥምረት ኢትዮጵያ በዓለም የዲፕሎማሲ ግንኙነት ዕድሎችን እንድታሰፋና ኢኮኖሚያዊ ትብብሯን እንድታጠናከር ያደርጋል ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። በኢትዮጵያ…

የህዳሴ ግድቡን በተመለከተ በግብጽ ሚዲያዎች የሚነዛው የሀሰት መረጃ የዓባይን ውሃ ለብቻ የመጠቀም ራስ ወዳድነት ነው – መሀመድ አልአሩሲ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በግብጽ ሚዲያዎች የሚነዛው የሀሰት መረጃ የዓባይን ውሃ ለብቻ የመጠቀም ራስ ወዳድነት ነው ሲሉ በግድቡ ዙሪያ በዓለም አቀፍ መድረኮች በመሟገት የሚታወቁት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የውሃና ኢነርጂ…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጦር መሣሪዎችን ምልክት በማድረግ ወደ መረጃ ቋት ማስገባት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የጦር መሣሪያዎችን ምልክት በማድረግ ወደ መረጃ ቋት ማስገባት ጀመረ፡፡ ፌደራል ፖሊስ የጦር መሣሪያን ምልክት በማድረግ ወደ ጦር መሣሪያ መረጃ ቋት ማስገባት ላይ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወላይታ ድቻን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወላይታ ድቻን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  ፍፁም ግርማይ (በራሱ ላይ)፣ ባሲሩ ኡመር፣ሳይመን ፒተር፣አፍሬም ታምራት እና…

በፕሪሚየር ሊጉ ቫር ተግባራዊ እንዳይደረግ የሚያስችል ድምጽ ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በሚቀጥለው የውድድር ዓመት በተንቀሳቃሽ ምስል የታገዘ ዳኝነት (ቫር) ተግባራዊ እንዳይደረግ የሚያስችል ድምጽ ሊሰጡ መሆኑን ፕሪሚየር ሊጉ አስታውቋል፡፡ ቫር በፕሪሚየር ሊጉ ከፈረንጆቹ 2019 ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገ…

አፍሪካ ለአርቲፊሻል አስተውሎት ዘርፍ ተገቢውን ትኩረት እንድትሰጥ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ትክክለኛ ድምጿን እንድታሰማ የአፍሪካ ሀገራት ለአርቲፊሻል አስተውሎት ዘርፍ ተገቢውን ትኩረት እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ፡፡ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስራ መሪዎችና ከመላው…

አሜሪካ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም ድጋፏን እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኮሚሽነሩ÷ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ተልዕኮውን ለማሳካት የዝግጅት ምእራፍ ስራዎችና የመጀመሪያ ዙር…