Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ኢኳቶሪያል ጊኒ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኢኳቶሪያል ጊኒ ማላቦ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማላቦ አለም አቀፍ አውሮፕላን ሲደርሱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቶዶር ኦቢያንግ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ዶክተር ዐቢይ…

ከሚሳኤል ጥቃቱ በኋላ የኢራን ውድቀት  እየታየ ነው- ዶናልድ ትራምፕ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ  ኢራን በአሜሪካ የጦር መንደር ላይ ጥቃት ከፈፀመች በኋላ  ውድቀቷ እየታየ ነው ሲሉ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኢራን  በኢራቅ በሚገኘው የአሜሪካ የጦር መንደር ላይ የፈፀመችውን ጥቃት በተመለከተ መግለጫ…

ምክር ቤቱ በነገው መደበኛ ጉባኤው የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በነገው ዕለት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡ በስብሰባውም የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የህግ፣ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር…

ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለሀገር ውስጥ ባለሃብቶች የፋይናንስ ምንጭ በመሆን ያገለግላል – የምጣኔ ሃብት ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለሀገር ውስጥ ባለሃብቶች የፋይናንስ ምንጭ እንደሚሆናቸው የምጣኔ ሃብት ምሁራን ገለጹ። የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለሃገሪቱ የኢኮኖሚ ፈተናዎች መፍትሄን ያስቀመጠ ስለመሆኑ የጠቀሱት ምሁራኑ፥ ዘላቂ የእድገት መሰረቶችን…

በፕሪምየር ሊጉ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ መሪነቱን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተካሂደዋል። ሁለተኛ ደረጃ ላይ የነበረው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ወደ ድሬዳዋ በማቅናት 2 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል፡፡ በሌላ ጨዋታ መሪው ፋሲል ከነማ…

ቦርዱ በቀጣዩ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ላይ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር ይወያያል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣዩ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ላይ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር እንደሚወያይ አስታወቀ። የውይይቱ ዓላማም የጊዜ ሰሌዳውን ለማዳበር የሚያስችል ግብዓትን…

አሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል፣ ማሪያና ዓይኒ ዋሪ በዓል በዩኔስኮ አንዲመዘገብ የማስመረጫ ሰነድ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል፣ ማሪያና ዓይኒ ዋሪ በዓል በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ የማስመረጫ ሰነድ ዝግጅት መጠናቀቁን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን…

ኢራን በአሜሪካ የጦር መንደር ላይ ጥቃት ከፈፀመች በኋላ የነዳጅ ዋጋ ማሻቀቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ኢራቅ በሚገኙ ሁለት የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች ላይ ጥቃት መፈፀሟን ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ ከፍ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ በዚህም ያልተጣራ አንድ በርሚል የነዳጅ ዘይት በ1 ነጥብ 4 በመቶ ጭማሪ በማሳየት በመካከለኛው እስያ በ69 ነጥብ 21 ዶላር…

በሶማሊያ ፓርላማ አቅራቢያ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት አራት ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ ፓርላማ አቅራቢያ በተፈጸመ ቦምብ ጥቃት በርካቶች ለህልፈት መዳረጋቸው ተነገረ። በፍተሻ ጣቢያ አካባቢ በተፈጸመው ጥቃት እስካሁን አራት ሰዎች ሲሞቱ ከ10 ሰዎች በላይ መቁሰላቸው ተነግሯል። ለጥቃቱ አልሸባብ ኃላፊነቱን…

የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገናኝ ኤጀንሲ አሰሪዎች ፌዴሬሽን ጥምረት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገናኝ ኤጀንሲ አሰሪዎች ፌዴሬሽን ጥምረት በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል። ጥምረቱን የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት አገልግሎት ሰጭ ኤጀንሲዎች አሰሪ ማህበር፣ የዓለም አቀፍ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት…