Fana: At a Speed of Life!

ሙዚቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን የበለጠ ውጤታማ ያደርጋል – ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙዚቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን የበለጠ ውጤታማ እንደሚያደርግ አንድ ጥናት አመላከተ። በብሪታንያ የተደረገው ጥናት ሙዚቃ እያዳመጡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማድረግ ውጤታማ እንደሚያደርግ ያመላክታል። ጥናቱ ከ25 እስከ 65 እድሜ ባላቸው…

ናሳ የሰው ልጅ ሊኖርበት የሚችል አዲስ ፕላኔት ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የጠፈርና የህዋ ምርምር ተቋም (ናሳ) የሰው ልጅ ሊኖርበት የሚችል አዲስ ፕላኔት ማግኘቱን አስታውቋል። ቲ ኦ አይ 700 ዲ የተሰኘው ፕላኔት በመጠን ከምንኖርባት መሬት ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው ናሳ አስታውቋል። አዲሱ ፕላኔት…

ኔዳምኮ ካፒታል በቴክኖሎጂው ዘርፍ 10 ሺህ ወጣቶችን ማሰልጠንና ወደ ስራ የማስገባት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኔዳምኮ ካፒታል የተሰኘው የኔዘርላንድስ ቴክኖሎጂ ኩባንያ በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂው ዘርፍ 10 ሺህ ወጣቶችን ማሰልጠንና ወደ ስራ የማስገባት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማሪያም ከኔዳምኮ…

የምንዛሬ ተመን በገበያ እንዲወሰን ማድረጉ ከኢኮኖሚ ማሻሻያው ጋር የሚተገበር እንጂ በፍጥነት የሚገባበት አይደለም- መንግስት 

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም /አይ ኤም ኤፍ/ ለኢትዮጵያ የሶስት አመታት ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የሚሆን የ2 ነጥብ 9 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ብድርን ሲያጸድቅ ባወጣው መግለጫ ላይ ገንዘቡ ኢትዮጵያ ወደ ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሬ ተመን…

ኡበርና ሃዩንዳይ በራሪ ታክሲዎችን በጋራ ሊሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍቢሲ) ኡበርና ሃዩንዳይ በራሪ ታክሲዎችን በጋራ ሊሰሩ መሆኑን አስታወቁ። ሁሉቱ ኩባንያዎች አዲስ የሚሰሩትን በራሪ ተሽከርካሪ በላስ ቬጋሱ የንግድ ትርኢት ይዘው እንደሚቀርቡ አስታውቀዋል። አራት ተሳፋሪዎችን የሚይዘው በራሪ ታክሲ በሰዓት እስከ 320…

የቻይናው ሻንግቴክስ ኩባንያ በ65 ሚሊየን ዶላር ወጪ በቦሌ ለሚ ሊሰማራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ሻንግቴክስ ሆልዲንግ ኩባንያ በ65 ሚሊየን ዶላር ወጪ በቦሌ ለሚ 2 ኢንዱስትሪ ፓርክ ሊሰማራ ነው። ኩባንያው በፓርኩ መሰማራት የሚያስችለውን የኪራይ ስምምነት ከኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በዛሬው እለት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የኮናክሪ ወደብን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጊኒ ረፐብሊክ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮናክሪ ወደብን ጎበኙ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ጋር በመሆን ነው ኦቶኖሜ ዴ ኮናክሪ ወደብን የጎበኙት።…

በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኩፍኝ ወረርሽኝ ከ6 ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኩፍኝ ወረርሽኝ እስካሁን ከ6 ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የዓለም ጤና ድርጅት የበሽታው ስርጭት እጅግ ፈጣን መሆኑንም አስታውቋል። ካለፈው የፈረንጆቹ አመት መጀመሪያ…

የአፈር ማዳበሪያን ወደ ሀገር ውስጥ ማጓጓዝ የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ለ2012 ዓ.ም ለግብርና ግብዓት የሚሆን የአፈር ማዳበሪያን ወደ ሀገር ውስጥ ማጓጓዝ የሚያስችል ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ። ድርጅቱ ለተያዘው በጀት ዓመት ለግብርና ግብዓት የሚሆን…

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ335 ተማሪዎች፣ የአስተዳደር ሰራተኞችና መምህር ላይ እርምጃ ወሰደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራውን አውከዋል ባላቸው 335 ተማሪዎች፣ የአስተዳደር ሰራተኞችና መምህራን ላይ እርምጃ መውሰዱን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አባተ ጌታሁን ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ በዩኒቨርሲቲው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በብሔርና…