Fana: At a Speed of Life!

የሃይማኖት መሪዎች ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ከክፋት እና ጥፋት መንገድ በመራቅ የሀገራቸውን ሰላም እንዲጠብቁ የሃይማኖት መሪዎች ጥሪ አቅርበዋል። የሃይማኖት መሪዎቹ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) ነገ በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ይከበራል። በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ስነ ስርዓቶች ተከብሮ ይውላል። በተለይም በዓሉ በቅዱስ ላልይበላ ከተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የመጡ…

በአርማጭሆ ሕጻናትን እና ሾፌሮችን በማገት የተጠረጠሩ ወደ 50 የሚደርሱ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርማጭሆ አካባቢ ሕጻናትን፣ ሾፌሮችን እና ግለሰቦችን በማገት ከቤተሰቦቻቸው ገንዘብ በመጠየቅ የአካባቢውን ሠላም በማደፍረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ወደ 50 የሚደርሱ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን አደረሳችሁ መልክት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መለያየት የጠፋበት፣ መከፋፈል የተወገደበት፣ የአንድነት በዓል ነው። ሰውና እግዚአብሔር፣ ምድርና ሰማይ፣ ነፍስና ሥጋ፣ ሰውና መላእክት አንድ የሆኑበት በዓል ነው። ይህንን በዓል የምናከብረውም…

ኢትዮጵያ፣ግብጽና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሶስትዮሽ ውይይት  በአዲስ አበባ ያካሂዳሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ግብጽና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሶስትዮሽ ውይይት  ታህሳስ 29 እና 30 ቀን 2012  ዓ.ም በአዲስ አበባ ያካሂዳሉ፡፡ ውይይቱ የሶስቱ ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች በተገኙበት እንደሚካሄድ ነው የተነገረው፡፡ ይህ የቴክኒክ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የአንድነት ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአንድነት ፓርክን ጎበኙ። ቀደም ባሉት ጊዜያት ፓርኩን ደጋግመው የጎበኙት ፕሬዚዳንቷ በዛሬው ጉብኝታቸው በየጊዜው አዳዲስ ነገሮች በፓርኩ እየተጨመሩ መምጣታቸውን መመልከታቸውን ተናግረዋል። ፓርኩን "አንድ ጊዜ…

በቻይና በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱ ጾታዎች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በቻይና በተደረገው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያኑ ሲያሸንፉ በሴቶች ምድብ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል። በውድድሩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከያቤሎ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል በምትገኘው የቦረና ዞን ከያቤሎ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የከተማዋ ነዋሪዎች የፍቅርና ሰላም እሴቶችን በአንድነት አጽንተው፣ ለኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ልማት መሠረት እንዲያደርጓቸው…