Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ዋሊያዎቹ ለ2023 የቻን ውድድር አለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሩዋንዳ አቻውን በማሸነፍ በታሪክ ለሶስተኛ ጊዜ ለቻን አፍሪካ ውድድር አለፈ፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ከሩዋንዳ አቻው ጋር አድርጓል፡፡ ቡድኑ በጨዋታው 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለ2023 ቻን ውድድር ማለፉን አረጋግጧል፡፡ የአሸናፊነቱን ጎል ዳዋ ሁቴሳ በቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) ውድድር በቀጣዩ ዓመት በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ይካሄዳል፡፡ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ…
Read More...

በዘር እና በሐይማኖት ስያሜ የሚጠሩ ክለቦች የስም ማሻሻያ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘር እና በሐይማኖት ስያሜ የሚጠሩ ክለቦች የስም ማሻሻያ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳሰበ፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስር የሚከናወኑ የ2015 የሊግ ውድድሮች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም መሰረት የ2015 የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ እና የሴቶች ከፍተኛ ሊግ፣ የወንዶች…

የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 20 ይጀመራል

አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 20 እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡ የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ1ኛ ዙር መርሃ ግብር ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም የፊፋና ካፍ የውድድር ሰሌዳዎችን በማየት፣ ለውድድር ዝግጁ የሆኑ ስታድየሞችን በመገምገም እና የሊጉን ስፖንሰር አስተያየት ተካቶ በመዘጋጀት …

ዋልያዎቹ ዛሬ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በሳምንቱ መጨረሻ ለሚያደርጉት የካፍ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን እሁድ ከሩዋንዳ ጋር የመልስ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ ድል ከቀናው በአልጄሪያ ለሚዘጋጀው የቻን ውድድር ማለፉን እንደሚያረጋግጥ…

ሊዲያ ታፈሰ ለዓለም ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ጥሪ ቀረበላት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በህንድ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የዓለም ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ላይ አገልግሎት እንድትሰጥ በፊፋ ጥሪ ቀረበላት፡፡ የዓለም ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ዋንጫ ጨዋታ ውድድር ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በህንድ አስተናጋጅነት ይካሄዳል፡፡ የውድድሩ የበላይ አካል…

ምሽት በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ምሽት በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በምሽት በተካሄደ የእንትሪም ግማሽ ማራቶን በወንዶች ጀማል ይመር 59 ደቂቃ ከ3 ሰከንድ በመግባት አንደኛ ደረጃን ይዞ ሲጨርስ፥ በዚሁ ርቀት ሌላኛው አትሌት ተስፋሁን አካልነው 4ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል፡፡ በሴቶች ደግሞ ያለም…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ ይፋ ሆኗል፡፡   የወንዶች የአግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ በዛሬው እለት ተካሂዷል፡፡   በምርጫው ውጤት መሰረት አዲሱ ቃሚሶ ፣ ዶ/ር ዳኛቸው ንገሩ ፣ ሸረፋ ደሌቾ ፣ ሙራድ አብዲ ፣ አሰር ኢብራሂም እና ኡጁሉ…