Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረግባቸው ቀናት ተራዘሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረግባቸው ቀናት መራዘማቸውን ካፍ አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት በመስከረም ወር ሊደረጉ ቀጠሮ የተያዘላቸው የዋሊያዎቹ 3ኛ እና 4ኛ የምድብ ጨዋታዎች ከመጋቢት 11 እስከ 19-2015 የሚደረጉ ይሆናል፡፡ በተጨማሪ የሀገራቱ የምድቡ 5ኛ ጨዋታ ከሰኔ 5 እስከ 13 -2015 ባሉት ቀናት የሚከናወን ሲሆን ፥ የምድቡ 6ኛ መርሐ ግብር ከነሐሴ 29-2015 እስከ መስከረም 1-2016 ባሉት ቀናት እንደሚካሄድ ካፍ አሳውቋል ። ካፍ አስቀድሞ በምዕራብ…
Read More...

ዋልያዎቹ በቻን ማጣሪያ የደቡብ ሱዳን አቻቸውን 5 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ እግር ኳስ ሻምፒዮና (ቻን) ጨዋታ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያደረገውን የመልስ ጨዋታ 5 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ።   ሰባተኛው የቻን የእግር ኳስ ጨዋታበፈረንጆቹ 2023 በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ይካሄዳል።   ዋልያዎቹ ሐምሌ 15 ቀን 2014 ዓ.ም…

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ላስመዘገቡት አትሌቶች እስከ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚደርስ ሸልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ላስመዘገቡ አትሌቶች ከ50 ሺህ ብር እስከ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚደርስ ሸልማት ተበረከተ፡፡ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተመዘገበውን አኩሪ ድል በማስመልከት የአትሌቶች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል መርሐ-ግብር በብሔራዊ ቤተ-መንግስት…

የተገኙት ጀግና አትሌቶች የቀድሞ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የትውልድ ቅብብሎሽ ውጤት ናቸው – ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ በሚደረጉ ውድድሮች የኢትዮጵያ አትሌቶችን የሜዳሊያ ብዛት ከፍ ለማደረግ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ ተናገረች፡፡ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተመዘገበውን አኩሪ ድል በማስመልከት የአትሌቶች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል መርሐ ግብር…

በዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ላስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ላስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው፡፡ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ያስመዘገበው ቡድኑ በትናንትናው ዕለት አዲስ አበባ ሲገባ ደማቅ…

በ18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ የአትሌቲክስ የልዑካን ቡድኑ አባላት  ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡…

በ18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የጀግና አቀባበል ይደረግለታል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት አካባቢ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ደማቅ አቀባበል ይደረግለታል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ዛሬም እንደ ትናንቱ፥…